"ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር" በሚል መሪ ሀሳብ በስልጤ ዞን ከዞን ማዕከል ጀምሮ በሁሉም መዋቅር በሚገኙ የብልፅግና ህብረት የአባላት ኮንፍራንስ እና የምርጫ ምልክት ይፋ ማድረጊያ መድረክ እየተካሄደ ይገኛል።
ወራቤ፣ የካቲት 5/2018
የስልጤ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት የህዝብ ግንኙነት
__________________________________________
"ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር" በሚል መሪ ሀሳብ በስልጤ ዞን ከዞን ማዕከል ጀምሮ በሁሉም መዋቅር በሚገኙ የብልፅግና ህብረት የአባላት ኮንፍራንስ እና የምርጫ ምልክት ይፋ ማድረጊያ መድረክ እየተካሄደ ይገኛል።
በመድረኩ የህብረቱ እና የስናምግባር ኮሚሽን የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ 6 ወራት የተግባር አፈፃፀም ሪፖርት ቀርቦ ዉይይት ይደረግበታል።