7ኛዉ ሀገራዊ ምርጫ ነፃ፣ ፍትሃዊ፣ ዴሞክራሲያዊ፣ ሰላማዊ እና በህዝብ ዘንድ ቅቡልነት ያለዉ እንዲሆን የብልፅግና ፓርቲ አመራርና አባላት ተግተን እንሰራለን:- ክብርት ወ/ሮ ነኢማ ሙኒር
7ኛዉ ሀገራዊ ምርጫ ነፃ፣ ፍትሃዊ፣ ዴሞክራሲያዊ፣ ሰላማዊ እና በህዝብ ዘንድ ቅቡልነት ያለዉ እንዲሆን የብልፅግና ፓርቲ አመራርና አባላት ተግተን እንሰራለን:- ክብርት ወ/ሮ ነኢማ ሙኒር የስልጤ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ሀላፊና የመንግስት ዋና ተጠሪ